View in English alphabet 
 | Thursday, May 2, 2024 ..:: መቅድም ::.. Register  Login
  

ዝክረ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ

በአሜሪካ  ማዕከል  የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል ታላቁ ሐዋርያዊ አባት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ያረፉበትን 21ኛ ዓመት (ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም) መታሰቢያ በማድረግ የብጹዕነታቸውን ታላቅ ሐዋርያዊ አገልግሎትና ሥራቸውን ለመዘከር፣ የእርሳቸውም በረከት እንዲያድርብን በማሰብ “ዝክረ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ”  የሚል  የስልክ መርሐግብር አዘጋጅቷል:: በመርሐግብሩ ላይ ብጽዕነታቸውን በቅርብ ከሚያውቁ አባቶችና ደቀመዝሙሮቻቸው ዝግጅቶች ይቀርባሉ።

 

 

 

መርሐግብሩ የሚካሄድበት ቀን:-   እሑድ ሐምሌ 24 ቀን 2003 ዓ/ም / July 31, 2011
    ሰዓት፦ ከቀኑ 6:00 PM – 8:00 PM EST / 3:00 PM – 5:00 PM  PST 

ውይይቱ የሚካሄድበት ኮንፈረንስ ስልክ:-   ለማዳመጥ ብቻ፦ 712 432 1001 ፒን፦ 428585128

 

ዝግጅት በማቅረብ መሳተፍ የምትፈልጉ ለትምህርት ክፍሉ ኢሜይል (Mkusa_education@yahoo.com) ብታደርጉ የፓናሊስት መሰብሰቢያ ስልክ ቁጥሩን እንልክላችኋለን ::


እግዚአብሔር ይስጥልን
በአሜሪካ ማዕከል የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል
Mkusa_education@yahoo.com


Written By: admin
Date Posted: 7/16/2011
Number of Views: 4303

Return

  
Copyright 2016 by Mahibere Kidusan USA Center  | Terms Of Use | Privacy Statement