3. በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን መረጃ ያሳያል:: ከፈልጉም ወደ ቤተ ክርስቲያናቱ የሚወስድ አቅጣጫ ያሉበትን ቦታ በመለየት ይሰጥወታል!
4. የጸሎት መጻህፍት - ለጊዜው ውዳሴ ማርያም እና ውዳሴ አምላክ፣ በቀጣይ ሌሎች መጻህፍትን እንደምናስገባ መግለጽ እንወዳለን።
አፑን ጉግል ፕለይ (Google play) ውስጥ Tewahedo ብለው ፈልገው የAndroid ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ ላይ ይጫኑ:: iPhone/iPod/iPad ተጠቃሚዎች አፕስቶር (App Store) በመግባት “Tewahedo” ብለው ቢፈልጉ አፑን በነጻ መጫን ይችላሉ። ሥራው የመጀመሪያ በመሆኑ ጉድለቶችን በመጠቆም ይርዱን።
ማስታወሻ: የiPhone አፑ የቴሌቪዥን እና የጸሎት መጻህፍቱ በመሰራት ላይ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደሚካተት ለመግለጽ እንወዳለን።
ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል!