የሐዊረ ሕይወትሐዊረ ሕይወት ወይም የሕይወት ጉዞ ፥ መንፈሳዊ ሕይወት ለማጠንከር ምእመናንን በማሳተፍ ወደ ቅዱሳት መካናት የሚደረግ ጉዞ እና መርሐ ግብር ነው። በመርሐ ግብሩ ትምህርተ ወንጌል ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት ዙሪያ ውይይት፣ ለጥያቄዎ መልስ፣ እና መዝሙር የተካተቱ ሲሆን ከዕለት ዕለት ሥራና ከዓለም ውጣ ውረድ ራቅ ብለው ፤ ከሚጎበኙት አዲስ ቦታ ህሊናን እያዝናኑ ፤ ከቦታው በረከት እየተቀበሉ ታድሰው የሚመለሱበት ነው። | |||
|
Ticket price for adults is $45 and $25 for kids. Kids are children who are in between 2 - 15 years and take seats. Children
who are below 2 can ride on lap with their parents for free.
Use the PayPal link immediately below this text if you are purchasing on a smart phone Use the PayPal link below if you are purchasing both Adult and Child tickets in a transaction by adding tickets to the shopping cart. Note: Please use this option only in Laptops or Desktops |
||