View in English alphabet 
 | Saturday, December 21, 2024 ..:: መቅድም ::.. Register  Login
አማርኛ




ላክ   ተወው
ኅብረ ነገር

 የዐቢይ ጾም ሰባተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ኒቆዲሞስ ይባላል። ኒቆዲሞስ የተባለበትም ምክንያት በዚሁ ሰንበት የሚዘመረው ጾመ ድጓ ከዋዜማው ጀምሮ «ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እምፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ መልአኮሙ ለአይሁድ ዞሖረ ኃቤሁ ቀዲሙ ሌሊተ ወይቤሎ ለኢየሱስ ዕጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ፡- ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል የአይሁድ አለቃ የሆነ ከፈሪሳውያን ወገን አንድ ሰው ነበረ፡፡ እሱ አስቀድሞ ሌሊት ሄዶ ኢየሱስን በመቃብር አንቀላፋህ በትንሣኤህ አንሣኝ» ያለው ነው፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ


ኅብረ ነገር

የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሰንበት ገብር ሔር (ቸር አገልጋይ) የተሰኘው ሲሆን ይህንን ስያሜ ያገኘበትም ምክንያት ከዋዜማው ጀምሮ የሚዘመረው ጾመ ድጓ ‹‹ገብር ሔር ወገብር ምእመን ገብር ዘአስመሮ ለእግዚኡ፤ ጌታውን ያስደሰተው አገልጋይ ታማኝና ቸር አገልጋይ ነው፡፡ ገብር ሔር ወገብር ምእመን ዘበውኁድ ምእመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ፡፡ በጥቂቱ የታመንህ ቸር አገልጋይ ሆይ በብዙ እሾምሃለሁ…›› ስለሚል ነው፡፡  ተጨማሪ ያንብቡ

  


ትምህርተ ሃይማኖት

አዳም አባታችን ጸጋው ተገፏል፤ /ራቁትን ሆኗል፤ ኃይሉን አጥቷል፤ እንግዳ ሆኗል ባሕይርው ጐስቁሏል ሰላሙን አጥቷል፤ ነጻነቱን አጥቷል፤ ሕያውነትን አጥቷል፤ እግዚአብሔርን መምሰል አጥቷል፤ ባለዕዳ ሆኗል፤ ገነትን አጥቷል/ታዲያ አዳምን ከዚህ ሁለ ዕዳ አውጥቶ ሞትን አሸንፎ በሐዲስ ተፈጥሮ ሊፈጥረው የሚችል፤ ወደ ወጣበት ርስት የሚመልሰው ባለጸጋ የሚያደርገው ማነው?

  ተጨማሪ ያንብቡ


ትምህርተ ሃይማኖት

የዕፀበለስ መኖር ነውን?

ዕፀ በለስ በራስዋ ማድረግ የምትችል ፍጥረት አይደለችም፡፡ ወደ አዳም ተጉዛ ብላኝ አላለችም፡፡ ደግሞም ዕፀ በለስ በአዳም ላይ ሞት ያመጣችው መርዛማ በመሆንዋ አይደለም፡፡ ዕፀ በለስ ከላይ እንዳየነው የምልክት ዛፍ ናት፡፡ ...

  ተጨማሪ ያንብቡ


ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

 ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰዎች የእግዚአብሔርን ልጆች ይሆኑ ዘንድ በሥላሴ ስም ታጠምቃለች፡፡ ይህም ጌታ ራሱ ለሐዋርያቱ ‹‹ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም  ያጠመቃችኋቸው፡፡››  (ማቴ. 28÷19) ብሎ የሰጠውን አምላካዊ ቃል መሠረት በማድረግ ነው፡፡ ስለዚህ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም ከተመሠረተችበት ዘመን አንስቶ በሥላሴ (በአብ፣ በወልድ፣ በመንፈስ ቅዱስ) ስም መጠመቅ የድኀነት በር ቁልፍ መሆኑን ስታስተምርና ተግባራዊ ስታደርግም ኖራለች፡፡
  ተጨማሪ ያንብቡ


Page 36 of 41First   Previous   31  32  33  34  35  [36]  37  38  39  40  Next   Last   

 የ10 ዓመት የስብከተ ወንጌል ማስፋፋፊያ ፕሮጀክት Minimize

ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እና ለመርዳት ይህንን ይጫኑ።


  
 ገዳማትን ይርዱ Minimize

 

Help Monastries


  
 ሶሻል ኔትወርኪንግ

Share |

  
 ግጻዌ


  
 የተላለፉ የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ መርሃ ግብር ለመከታተል Minimize


  
Copyright 2016 by Mahibere Kidusan USA Center  | Terms Of Use | Privacy Statement