View in English alphabet 
 | Thursday, October 3, 2024 ..:: ፕሮጀክቶች ::.. Register  Login
  

የአኮቴት እና የስጦታ ሰሞን

ስትመጣ . . . መጻሕፍቱንም ይልቁንም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ ፪ ጢሞ ፬፡፲፫

"የአኮቴት እና የስጦታ ሰሞን"

በዋናው ማእከል ማኀበረ ቅዱሳን የቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ክፍሉን በዘመናዊ መልኩ ለማደራጀት እና አገልግሎቱን ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከአሜሪካውያን ታንክስ ጊቪንግ (የአኮቴት ቀን) ህዳር 16 እስከ ኢትዮጵያውያን የገና በአል ታህሳስ 29 የሚቆይ የስጦታ ማሰባሰቢያ ቀን ተዘጋጅቷል።

በዚህ ሰሞን አዳዲስ እና ያገለገሉ ፦
፠ ማንኛውም አይነት መጻሕፍት (በወረቀትና ሶፍት ኮፒ)
፠ መጽሔቶች              
፠ ጋዜጦች         
፠ ኮምፒውተሮች (ላፕቶፕና ዴስክቶፕ)
፠ ፍላሽ ድራይቮችን  እና ሃርድ ድራይቭ            
በመላክ  እርስዎም የዚህ አገልግሎት ተሳታፊ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።

ስጦታዎን በፖስታ ለመላክ የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ :

EOTCmk Research  Sub-Section ,
C/O Demelash Alambo
707 Oxford Circle , Charleston, WV 25314
ወይም ስጦታዎ በአካባቢዎ ባለው የማሕበረ ቅዱሳን ንዑስ ማእከል ሙያ አገልግሎት ሃላፊ በኩል ሊደርሰን ይችላል።
ለበለጠ መረጃ  ወይም ሶፍት ኮፒ ለመላክ ደግሞ ፡ Mkusa.research@gmail.com ወይም us.service@eotcmk.org
በስልክ (443)-579-4041 ያገኙናል
ስለ ዋናው ማእከል ቤተመጻህፍት ቤተመዛግብት ክፍል ማወቅ ከፈለጉ፡ https://www.facebook.com/photo.php?v=592381547468717

ፒዲኤፍ ለማግኘት እና ለሌሎች ለማካፈል ይህን ይጫኑ

To Get the English version

እግዚአብሔር አገልግሎትዎን ይባርክ።


Written By: admin
Date Posted: 11/27/2013
Number of Views: 5135

Return

  
Copyright 2016 by Mahibere Kidusan USA Center  | Terms Of Use | Privacy Statement