View in English alphabet 
 | Thursday, May 2, 2024 ..:: ኅብረ ነገር ::.. Register  Login
  

ታላቅ የስብከተ ወንጌል ጉባኤ በሲያትል ከተማ

 
“እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ ወውእቱ ልዑል ሣረራ"

ይምጡና ሕይወት የሚሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል እየተማርን: የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን የልደት በዓል በምስጋና እናክብር እንዲሁም ስለቅድስት ቤ/ክያናችን አንድነት: ዕድገትና መንፈሳዊ አገልግሎት እንመካከር።


ቅዳሜ ሚያዚያ ፳፯ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም / May 5 2012 እና እሑድ ሚያዚያ ፳፰ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም / May 6 2012 ከቀኑ 4:30PM እስከ 8:30 PM

          አድራሻ፦ RAINER VALLEY CULTURAL CENTER
        3515 S ALASKA ST, SEATTLE, WA 98118

መጥተው ይሳተፉ! ሌሎችንም ይጋብዙ።

አዘጋጅ፦ በማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማዕከል የሲያትል ቀጣና ማዕከል


Written By: admin
Date Posted: 4/25/2012
Number of Views: 4899

Return

  
Copyright 2016 by Mahibere Kidusan USA Center  | Terms Of Use | Privacy Statement