በዲ/ን አብነት አረጋ
የኑፋቄ ትምህርት እንክርዳድ ቢዘራ ያሸነፈ መስሎት አሕዛብ ቢያቅራራ ወጀብ ቢወጅብም ቢነሳ ዐውሎ ነፋስ ውቅያኖስ ቢያናውጽ ዛፍን ቢገረስስ ንውጽውጽታ በዝቶ ቢሰማ ነጐድጓድ ሜዳው ቢጥለቀለቅ ተራራውም ቢናድ