View in English alphabet 
 | Saturday, December 21, 2024 ..:: መቅድም ::.. Register  Login
አማርኛ




ላክ   ተወው
ዜና

በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል የሲያትል ቀጣና ማዕከል በዘንድሮው ዓመት በዕቅድ ከያዛቸው ሦስት ዐቢይ የስብከተ ወንጌል ጉባኤያት የመጀመርያውን ጉባኤ ቅዳሜ ኅዳር 23 2004 ዓ/ም (December 3, 2011) እና እሑድ ኅዳር 24 2004 ዓ/ም (December 4, 2011)  በተሳካ ሁኔታ አካሄደ።

  ተጨማሪ ያንብቡ


ክርስቲያናዊ ሕይወት

ንስሐ የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ጸጸት ነው፡፡ ጸጸትነቱ ሰው በሠራው ኃጢአት ተጸጽቶ ኃጢአቱ ይሰረይለት ዘንድ እግዚአብሔርን በሐዘን በለቅሶ ሲለምን እንጂ የጐልማሳ ሚስት ሳልቀማ፣ የሰው ገንዘብ ሳልሰርቅ ቀረሁ … በማለት የሚጸጸተው ጸጸት አይደለም፡፡

ንስሐ ለተጠመቁ ሰዎች ከጥምቀት በኋላ የተሰጠች ሀብት ናት። በጥምቀት ከእግዚአብሔር የምትገኝ የልጅነት ሁለተኛ ማዕረግ ናት፡፡ በሃይማኖት ገንዘብ ያደረግነው የመንግሥተ ሰማያት አራቦን ማለትም መግዣ ናት። ንስሐ ለሚሿት ሰዎች የተከፈተች የይቅርታ በር ናት፡፡ በንስሐ በርነት ከፈጣሪ ወደሚገኝ ቸርነት እንቀርባለን።

  ተጨማሪ ያንብቡ


ዜና

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማዕከል የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል አስተባባሪነት እና በኮሎምበስ፣ ኦሀዮ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አስተናጋጅነት በሰሜን አሜሪካና ካናዳ የተለያዩ ግዛቶች ውስጥ የሚያገለግሉ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ካህናት ሰባክያነ ወንጌልና መዘምራን የተሳተፉበት  ዓርብ ጥቅምት ፲፯ ቀን  ፳፻፬ ዓ/ም (October 28, 2011) እና ቅዳሜ ጥቅምት ፲፰ ቀን  ፳፻፬ ዓ/ም (October 29, 2011) የተካሄደው የምክክር ጉባኤ የጋራ መግለጫ
  ተጨማሪ ያንብቡ


ነገረ ቅዱሳን

መስገድ የሚለው ቃል መዋረድ፣ ማጐንበስ፣ መንበርከክ፣ መደፋት፣ በግንባር መውደቅ፣ ግንባርን ምድር አስነክቶ መሬት ስሞ መመለስ ነው በማለት የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ያትታል፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን ስግደት የአምልኮና የጸጋ ተብሎ ይከፈላል፡፡ የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ የሚቀርብ ሲሆን የጸጋ ስግደት ደግሞ እግዚአብሔር ላከበራቸው ቅዱሳን ሰዎችና መላእክት የሚቀርብ ነው፡፡
  ተጨማሪ ያንብቡ


ነገረ ቅዱሳን

መላእክት

መላእክት በአፈጣጠራቸው ረቂቃን መናፍስት በመሆናቸው እንደ ሥጋ ለባሽ ፍጥረታት አይበሉም፣ አይጠጡም፣ አያገቡም (ማቴ. 22፥30፡፡ ሉቃ. 24፥39)፡፡ ጾታም የላቸውም፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን መላእክት በአንድ ወቅት ከሰው ልጆች ጋር እንደወደቁ አድርገው ይናገራሉ፡፡ ለዚህም መረጃ አድርገው ለማቅረብ የሚሞክሩት «የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች አገቡ» የሚለውን ኃይለ ቃል ነው (ዘፍ. 6፥2)፡፡
  ተጨማሪ ያንብቡ


Page 20 of 41First   Previous   15  16  17  18  19  [20]  21  22  23  24  Next   Last   

 የ10 ዓመት የስብከተ ወንጌል ማስፋፋፊያ ፕሮጀክት Minimize

ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እና ለመርዳት ይህንን ይጫኑ።


  
 ገዳማትን ይርዱ Minimize

 

Help Monastries


  
 ሶሻል ኔትወርኪንግ

Share |

  
 ግጻዌ


  
 የተላለፉ የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ መርሃ ግብር ለመከታተል Minimize


  
Copyright 2016 by Mahibere Kidusan USA Center  | Terms Of Use | Privacy Statement